Job Expired

company-logo

Driver

National Alcohol and Liquor Factory

job-description-icon

Transportation & Logistics

Public 2 Drivers License

------

6 years - 8 years

2 Positions

2020-05-20

to

2020-05-29

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description


Job Requirement

  • የትምህርት አይነትና ደረጃ: ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋም በአውቶ መካኒክስ 10+1 ወይም ደረጃ II ሠርተፊኬት፣ በመንገደኞች ማመላለሻ አሽከርካሪነት ህ-2 የአሽከርካሪነት ብቃት ማረጋገጫ ያለው ወይም 4ኛ ደረጃ መንጃ ወይም 12/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ በመንገደኞች ማመላለሻ አሽከርካሪነት ህ-2 የአሽከርካሪነት ብቃት ማረጋገጫ ያለው ወይም 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ኖሮት የሥራ ልምድ ያለዉ/ላት
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: 6/8 ዓመት
  • ብዛት: 2

የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት

How to Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የሰው ኃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ 2ኛ ፎቅ ቢሮ.ቁ 206 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ ፡- የመኖሪያ ስፍራ ቱሉ ዲምቱ እና ሰበታ የሆነ ብቻ ፡፡

‹‹ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ››

አድራሻ፣ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አደባባይ ወረድ ብሎ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት

ስልክ ቁጥር 0118-68-21-92

011-5-51-69-99 EX 242

 5 total views, 5 views today