Job Requirement
- በሰው ሃብት ሥራ አመራር ወይም በህዝብ አስተዳደር የመጀመሪያ ድግሪ እና በተመሳሳይ ሙያ 05(አምስት) አመት የሥራ ልምድ፡፡
- የሥራ ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በ|ላ ሊሆን ይገባዋል፤
- የተጠየቀዉ የሥራ ልምድ ለትርፍ በተቋቋሙ ድርጅቶች ቢሆን ይመረጣል፤
- ቅጥሩ ከተፈጸመ በኋላ በ15 ቀናት ዉስጥ ከእዳ ነጻ ሰለመሆኑ በመጨረሻ ይሰራበት ከነበረበት መ/ቤት (ድርጅት) ክሊራንስ የሚያቀርብ ስለመሆኑ ግዴታ የሚገባ፣
N.B: ለሠራተኞች የመኖሪያ ቤት &የህክምናና የመድን ሽፋን ዋስትና አገልግሎት ይሰጣል፡፡
የሥራ ቦታ: ሆለታ አበባ ልማት(ሆለታ)
How to Apply
- አመልካቾች፡-የቅጥር ማመልከቻ፣የትምህርትና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፤
- የምዝገባ ቀን ፡-ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7(ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት (ቅዳሜን ከሰዓት በፊት ጨምሮ)፣
- የምዝገባ ቦታ፡- በኩባንያዉ ዋና መ/ቤት ብሥራተ ገብርኤል ድል ቀለም ወደ አቦ ቤተክርስቲያን በሚወስደዉ መንገድ 300 ሜትር ገባ ብሎ በቀድሞዉ ቡና ቦርድ ግቢ ዉስጥ ፡፡
3 total views, 3 views today