Job Expired

company-logo

Laboratory Technician

Yonatan BT Furniture

job-description-icon

Engineering

Chemical Engineering

------

0 years - 2 years

2 Positions

2020-06-08

to

2020-06-17

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ:  ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኬሚካል ኢንጂነሪንግ በዲግሪ የተመረቀ
  • የሥራ ልምድ: 0/2 ዓመት እና ከዚያ በላይ
  • ብዛት: 2

How to Apply

ከላይ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ የሥራ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት (7) ተከታታይ የሥራ ቀናት አስፈላጊውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊትለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ወይም ፒያሳ ኢትዮ ሴራሚክ ወረድ ብሎ ቢቲ ታዎር 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ 011-2-70-70-30 ወይም 09-11-51-68-43