Job Expired

company-logo

Building Works Contract Administration Engineer

Afro Tsion Construction PLC

job-description-icon

Engineering

Construction Engineering

------

5 years - 6 years

Position

2020-06-08

to

2020-06-20

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ   :  በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በሲቭል ኢንጅነሪግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ከዛ በላይ
  • የሥራ ልምድ:  በሕንፃ ግንባታ ከ5-6 ዓመት እና በኮንትራት መሐንዲስነት 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያላት/ያለው፣
  • በሥራ ተቋራጭ መ/ቤት ውስጥ ተመሳሳይ ልምድ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል፡፡

የሥራ ቦታ:  በዋና መ/ቤት

How to Apply

አመልካቾች አሰፈላጊዉን የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናዉን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን፡

የመመዝገብያ ጊዜ፤ ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት

አድራሻ፡- 22 ማዞሪያ አካባቢ በቅዱስ ገብርኤል ሆስፒታል በዋናዉ መግቢያ በኩል በሚወስደዉ መንገድ ወረድ ብሎ በቅያሱ መጨረሻ በስተቀኝ ታጥፎ የሚገኘዉ ከሸክላ የተሠራ ህንፃ ላይ 1ኛ ፎቅ ሰዉ ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላችሁ ፡፡

Address: In the way from 22 Mazoria to Bole Medhaniyalem nearby St. Gebreal Hospital

🕿+251-118-503-771,     +251-115-672-051

🖂 7808

🖷+251-116-672-051

www.afrotsion.com

E- mail: [email protected] /[email protected] /[email protected]

Related Jobs

6 days left

Yonab Construction

Construction Engineer

Construction Engineer

time-icon

Full Time

8 yrs

1 Position


BSc Degree in Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience workplace: project

Addis Ababa