Job Expired

company-logo

Cleaning Supervisor

Edomias International PLC

job-description-icon

Engineering

Sanitary Engineering

------

0 years

Position

2020-06-09

to

2020-06-18

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Birr 7259

Share

Job Description

ኤዶምያስ ኢንተርናሽናል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከታች በተጠቀሰዉ የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ዉስጥ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ 

የስራ መደብ ፡-      የፅዳት  ሱፐርቫይዘር

የትምህርት ደረጃ ፡-  የመጀመሪያ ዲግሪ በሳኒተሪ ሳይንስ እና ተዛማጅ መስክ

የስራ ልምድ ፡-       የስራ  ልምድ  ቢኖረዉ  ይመረጣል፡፡

 

ደመወዝ ፡ -       ብር 7,259.00 (ሰባት ሺህ ሁለት መቶ ሀምሳ ዘጠኝ ብር)

የስራ ቦታ፡-       ጋምቤላ ፤ ፑኝዶ እና ዲማ

ፆታ       ፡-      ወንድ

ብዛት      ፡-      ለእያንዳንዱ የስራ ቦታ አንድ አንድ

አመልካቾች ከላይ የተጠቀሰዉን መስፈርት የምታሟሉ ጋምቤላ ኬር ገበያ መዓከል ቢሮ ቁጥር 72 በሚገኘዉ ፅህፈት ቤታችን በመቅረብ ኦርጂናልና የማይመለስ ኮፒ ዶክመንታችሁን በአካል ማቅረብ ትችላላቹ ፡፡

ለሥራዉ የተመረጡ ተወዳደሪ በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ ፡፡

 

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- +2519-13-37-38-91/+2519-34-07-16-07 ወይም በኢሜል አድራሻ mmuzeyen@yahoo.com or rakebf2020@gmail.com ማመልከት ትችላላችሁ፡፡