Job Requirement
- የትምህር ትደረጃ: በሞያና ተክኒክት/ቤት ዲፕሎማና ከዛ በላይያከው/ያላት
- የሥራ ልምድ: በህትመትና ኢንዳስትሪ ውስጥ ለ6ዓመትና ከዛ በላይ የኮምፒተርአጠቃቀም ልምድ ያለው/ያላት
How to Apply
ብቃት ያላቸው ተወዳዳሪዎች የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መዝግቦ በቋሚነት መቅጠር ስለሚፈልግ መስፈርቱን የምታማሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር 2 መመዝግብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን
አድራሻችን : በአቃቂ /ቃልቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ማረምያ ቤቶች አጠገብ በስተ ግራ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ
የስልክ ቁጥር
0114-39-19-39
0114-39-33-56
0912-44-17-13
