Job Requirement
- የሥራ ልምድ: በፋርማሲ የመጀመሪያ ዲግሪና በመድሃኒት ጥራት ምርመራ 2 ዓመት የሠራ/ች ወይም በኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪና በመድሃኒት ጥራት ምርመራ 3 ዓመት የሠራ/ች፣ ፣በተጨማሪምHPLC,FTIR,Atomic Absorption እና ሌሎች ዘመናዊ የጥራት ምርመራ መሣሪያዎችን መጠቀም የሚችል/የምትችል፣ ቢቻል ጥሩ የመድሃኒት አመራረት (GMP) እና ጥሩ የላብራቶሪ አጠቃቀም (GLP) ስልጠና ወሰደ/ች
የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ
How to Apply
ከዚህ በላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካ(ች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 የሥራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአክሲዮን ማህበሩ ፐርሶኔል ኦፊሠር ቢሮ ቀርባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ
የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ
በሣር ቤት መስመር ከብሥራተ
ገብርኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ካለው የትራፊክ ማብራት በስተቀኝ
ስልክ ዐ113 71 1ዐ ዐዐ/ዐ113 71 55 12
