Job Expired

company-logo

Transport Officer

Horizon Addis Tyre S.c

job-description-icon

Transportation & Logistics

Logistics Management

------

3 years

Position

2020-06-30

to

2020-07-16

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

የሥራ ልምድ፡- በዘርፉ ከ3 ዓመት ያላነሰ ቀጥተኛ ልምድ

የትምህርት ደረጃ፡-

  • በአውቶ መካኒክ፣ በሎጂስቲክስ ማኔጅመንት ወይም በሌላ ተዛማጅ ሙያዎች በዲግሪ የተመረቀ(ች)።
  • ማይክሮሶፍት ዎርድ እና ኤክሴል ጨምሮ በቂ የኮምፒዩተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ላት
  • የባለ ሁለት እግር ተሽከርካሪዎችን ለመንዳት ችሎታ የተሻለ ተመራጭ ይሆናል።

የስራ ቦታ ፡-አዲስ አበባ

How to Apply

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟላ አመልካች የካሪኩለም ቪቴ (CV)፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ኮፒ ከታች በተገለፀው የኢሜል አድራሻ ወይም ወሎ ሰፈር (ኢትዮ ቻይና መንገድ) ከሚና ህንፃ ፊትለፊት ባለው ሃታል ህንፃ ውስጥ በድርጀቱ ቢሮ በግንባር በመቅረብ ሰነዶቻቸውን ማቅረብ ይችላሉ።

የማመልከቻ ማቅረቢያ ኢሜል አድራሻ፡ [email protected]

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910117603 ማነጋገር ይቻላል።

ድርጀቱ ከተመዘገቡ አመልካቾች መካከል የተሻሉትን እጩዎች በመምረጥ በሰጡት አድራሻ መሰረት የተግባርና የቃል ምዘና የሚደረግበትን ጊዜ ያሳውቃል።

Related Jobs

3 days left

AE Chemicals Trading PLC

Logistics and Supply Chain Manager

Supply Chain Manager

time-icon

Full Time

3 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilites: - Follow up of bank permits and opening Lc - Follow up shipment and prepare shipping documents - Develop and implement effective supply chain strategies, processes, and procedures. - Manage procurement planning, vendor selection, and contract negotiation. - Oversee inventory control, stock levels, and warehouse operations. - Optimize logistics operations including transportation, delivery schedules, and route planning. - Monitor and analyze supply chain performance metrics to identify areas for improvement.

Addis Ababa