Job Expired
Debub Global Bank H.Q
Finance
Banking and Customer Service
------
0 years
10 Positions
2020-07-20
to
2020-07-23
Full Time
Share
Job Description
Place of work: Addis Ababa
የማመልከቻ ቀናት፡– 3 ቀናት ከሐምሌ 13– 15 ቀን 2012 ዓ.ም
አመልካቾች የሥራ ማመልከቻ ፣ የትምህርት ማስረጃችሁን (የ8ኛ እና የ10ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት) እና የሥራ ልምዳችሁን ፎቶ ኮፒ በማያያዝ በፖስታ ቤት ብቻ ለደቡብ ግሎባል ባንክ የሰው ኃብት ሥራ አመራር መምሪያ ፖስታ ቁጥር 100743 በኩል የምንቀበል መሆኑን እንገልፃለን፡፡