Job Expired

company-logo

Production Sector Manager

Abbahawa Trading PLC

job-description-icon

Engineering

Chemical Engineering

------

8 years

Position

2020-07-20

to

2020-07-28

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የት/ርት ደረጃና ዓይነት:  ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ ኬሚካል ኢንጂነሪንግ፣ ፉድ ፕሮሰሲንግ ቴክኖሎጂ፣አፕላይድ ኬሚስትሪ፣ ኢንደስትሪያል ኬሚስትሪ፣
  • የሥራ ልምድ: 8 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ በማምረቻ ድርጅት ኖሮት 3ቱን አመት በኃላፊነት ላይ ያገለገለ/ለች

የሥራ ቦታ:ሰበታ

How to Apply

ስለሆነም ከዚህ በታች ለተገለጹት ክፍት የሥራ ቦታዎች ብቃቱን የምታሟሉ አመልካቾች ለየትኛው የሥራ መደብ እንደምታመለክቱ በግልጽ የሚያሳይ ማመልከቻ፣ CV እና የትምህርትና የሥራ ልምድ ማሥረጃችሁን ኮፒ በማያያዝ እስከ ሐምሌ 21 ቀን 2012 ዓ.ም ድረስ ከኃይሌ ጋርመንት ወደ ለቡ መብራት አደባባይ በሚወስደው መንገድ መሐል ላይ በሚገኘው ዋና መሥሪያ ቤታችን እንድታቀርቡ እንጋብዛለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0114-71-18-12 ወይም 0114-71-12-48