Job Expired

company-logo

Nurse

Anbessa Shoe

job-description-icon

Health Care

Health Care Hospitality

------

2 years

Position

2020-07-20

to

2020-07-25

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • በነርሲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ፣ ሲኦሲ የወሰደ፣የሙያ ሥራ ፈቃድ እና አግባብ ያለው ቢያንስ የ2 አመት ሥራ ልምድ ያለው/ላት

የሥራ ቦታ:-አቃቂ 

How to Apply

ለሥራ መደቦቹ የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ  ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 5 የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ- ልደታ ክፍተኛው ፍ/ቤት ጎን ካለው ቅርንጫፍ ፋብሪካ ወይምአቃቂ ከቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለው አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተዳደር ቢሮ

 ለበለጠ መረጃ ፡-ስ.ቁ.0118333659/0114715454/0112784084