Job Expired
Excel Plastics P.L.C
Natural Science
Environmental Science
------
2 years - 3 years
Position
2020-07-20
to
2020-08-01
Full Time
Share
Job Description
ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ / ኮሌጅ በOccupational Health and safety/ environmental sicence በደረጃ (V/III /ዲኘሎማ ኖሮት 2/ 3 ዓመት በሙያው ልምድ ያለው/ ያላት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ያለው
የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ
ለሁሉም የሥራ መደቦች ደሞወዝ በስምምነት ሆኖ ይህን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በማሟላት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር (10) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በማያያዝ የሰው ሀይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 205 /2ኛ ፎቅ/ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ ፡-ገርጂ ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ ዋና ካምፖስ አጠገብ ኤክሴል ህንፃ
ስልክ፡- 0116 29 21 96