Job Expired
Aseyohera International Trading P.L.C
Business
Warehouse Management
------
5 years
Position
2020-07-20
to
2020-08-01
Full Time
Share
Job Description
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን አንስቶ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይችላሉ፡፡ የሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጥዋቱ 2፡00 እስከ 6፡00 ከሰዓት 7፡30 እስከ 10፡00 የትምህርት ማስረጃና ልምድ ፎቶ ኮፒ ይያያዛል ስ.ቁ 0113-21-00-95/97
አድራሻ፡- መካኒሳ ከብሔራዊ አልኮል ፋብሪካ አለፍ ብሎ ከመካነየሱስ ቤተ ክርስቲያን ሲመናርይም ፊት ለፊት እስዮሄራ /ኢትሐርሶ/ ግቢ