Job Expired
Ethiopian Tourism Organization
Business
Economics Management
------
8 years
Position
2020-08-05
to
2020-08-14
Full Time
Share
Job Description
ደመወዝ: 8536.5
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 /ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቦሌ ዲ.ኤች.ገዳ ታዎር ወደ ውስጥ ገባ ብሎ 150 ሜትር ወረዳ 2 ቦሌ ወጣቶች ማዕከል ፊትለፊት በሚገኘው ህንፃ የስው ሀብት ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ዋናውንና የማይመለስ የትምህርት፣ የስራ ልምድና ሌሎች ማስረጃዎን ከማመልከቻ ጋር በመያዝ በአካል ወይም በወኪል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118619627