Job Expired

company-logo

Liaison Officer

National Alcohol and Liquor Factory

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Logistics Skilled Worker

------

2 years

Position

2020-08-10

to

2020-08-19

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description


Job Requirement

  • የትምህርት አይነትና ደረጃ: 12ኛ ክፍል ወይም በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፣ የሞተር ሳይክል የአሽከርካሪነት ብቃት ማረጋገጫ ያለው/ላት
  • አግባብ ያለው የሥራ ልምድ:2 ዓመት

የሥራ ቦታ: ዋ/መ/ቤት

How to Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ የሰው ኃብት ማሟላትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 207 በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

‹‹ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ››

አድራሻ፣ መካኒሳ አቦ ማዞሪያ አደባባይ ወረድ ብሎ በሚገኘዉ የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት

ስልክ ቁጥር 0118-68-21-92

0115535619