Job Expired

company-logo

Guard

Amin General Hospital

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Police Training

------

1 years

Position

2020-08-10

to

2020-08-15

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description


Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ፣ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዚያ በላይ
  • የሥራ ልምድ፣ በሙያው 1 (አንድ) ዓመትና ከዚያ በላይ የሠራ ሆኖ የጥበቃ ልዩ ሥልጠናና ችሎታ ያለው ቢሆን ይመረጣል፣
  • ጾታ: ወንድ
  • ብዛት: 5 (አምስት)

How to Apply

አመልካቾች የትምህርት፣የጤና ባለሙያዎች ምዝገባና ፈቃድ የምሥክር ወረቀት፣ የሥራ ልምድ ዋናውንና ኮፒውን ከሲቪ (CV) ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለ5 (አምስት) የሥራ ቀናት የሆስፒታሉ ሰው ሀብት አስተዳደር 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 115 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

አድራሻ፡- ልደታ ኮካ ኮላ ፋብሪካ አጠገብ/አብነት

ስልክ ቁጥር፣ 0947-101010 /011-8-219156/0118-962562

ኢ-ሜይል፡amingeneralhospital2012@gmail.com