Job Expired
Edomias International PLC
Transportation & Logistics
5th Grade Drivers License
------
4 years
Position
2020-08-17
to
2020-08-26
Full Time
Share
Job Description
የትምህርት ደረጃ ፡ በቀድሞዉ የትምህርት ስርዓት የ12ኛ ክፍል ትምህርቱ/ታን ያጠናቀቀ/ች በአሁኑ የ10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ች
የሥራ ልምድ ፡ ከ4 አመት በላይ በከባድ መኪና ሹፌር በጅቡቲ እና በርበራ ላይ የሥራ ልምድ ያለዉ ቢሆን ይመረጣል
ደመወዝ ፡ ብር 6500.00 (ስድስት ሺህ አምስት መቶ ብር)
የትራንስፖርት አበል፡- ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
የዉሎ አበል፡- ለመስክ ሥራ ሲወጣ በቀን ብር 600.00 (ስድስት መቶ ብር) እንዲሁም ጅቡቲ እና በርበራ ለሚሰራ የመስክ ሥራ በቀን የሚሰላ ብር 1300.00 (አንድ ሺህ ሶስት መቶ ብር) ታክስ የሚታሰብበት
ሌሎች ጥቅማ ጥቅሞች፡- የበረሃ አበል (ለበረሃ ቦታዎች) ፤የ24 ሰዓት የአደጋ ሽፋን እና በዓመት እስከ 5000.00 ብር (አምስት ሺህ ብር) የህክምና ሽፋን
የሥራ ቦታ፡ ድሬዳዋ፤ጂጂጋ፤አዳማ እናጎዴ
ብዛት፡150 (አንድመቶሃምሳ)
በዚህም መሰረት የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 07 የሥራ ቀናት ዉስጥ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
ከላይ የተጠቀሰዉን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ተፈላጊ መረጃዎቻችሁን ዋናዉንና የማይመለስ አንድ አንድ ኮፒ በመያዝ ሜክሲኮ ኬ ኬር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 60 ድረስ በመቅረብ ወይም በአዳማና አከባቢዉ ለምትገኙ አመልካቾች ሃጂ በደዊ (ጠማማ) ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 202/203 በሚገኘዉ ፅህፈት ቤታችን ወይም ድሬዳዋና አከባቢዉ ለምትገኙ አመልካቾች ECX መጋዘን (ጥራ ጥሬ ግቢ) በሚገኘዉ ፅህፈት ቤታችን ወይም በኢሜይል አድርሻችን
[email protected]; [email protected] or [email protected]; ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
ለሥራዉ የተመረጡ ተወዳደሪ በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ ፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- +251-11 553 0550/+2519 12-90-31-10/+2519-61-14-61-61 ደዉሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡