Job Expired

company-logo

Midwifery

St. Gabriel General Hospital PLC

job-description-icon

Health Care

Health Care Hospitality

------

2 years

2 Positions

2020-08-18

to

2020-08-29

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በአዋላጅ ነርስነት ዲፕሎማ ያላት
  • የሥራ ልምድ: 2/ሁለት/ ዓመት እና ከዚያ በላይ በሙያው የሰራች
  • ብዛት: 2/ሁለት/
  • የቅጥር ሁኔታ: ቋሚ
  • ደመወዝ: በስምምነት
  • ፆታ: ሴት

How To Apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምዳችሁን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ለሆስፒታሉ ረዳት አስተዳደር ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡- ቅዱስ ያሬድ አጠቃላይ ሆስፒታል፣ ከመገናኛ ወደ ሲ.ኤም.ሲ በሚወስደው መንገድ 800 ሜትር ርቀት ላይ እንገኛለን፡፡

ስልክ፡- 0116 46 09 11 ወይም 0116 45 47 18