Job Expired

company-logo

Personnel manager

Mamco Paper Products Factory

job-description-icon

Business

Human Resource Administration

------

4 years

Position

2020-08-19

to

2020-09-04

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህረት ደረጃ፡- ከታወቀ ዩንቨርሲቲ/ኮሌጅ በማኔጅመንት/ በቢዝነስ ማኔጅመንት/ በህዝብ አስተዳደር/ በፐርሶኔል ማኔጅመንት ወይም በሌላ ተመሳሳይ የሶሻል ሳይንስ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት፣
  • የስራ ልምድ፡- አራት ዓመት እና ከዚያ በላይ ያገለገለ/ች HR Software ስልጠና የወሰደ/ች፣ የአስሪና ሰራተኛ አዋጅ ላይ በቂ እውቀት ኖሮት/ኖVት በማምረቻ ድርጅቶች ውስጥ የሰራ/ች፣

የሥራ ቦታ፡-  አዲስ አበባ /ቃሊቲ/ ዋናው መሥሪያ ቤት

How to Apply

ከላይ የተጠቀሰውን መሥፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች ማስረጃቸውን ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከነሐሴ 13 ቀን 2012 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ነሐሴ 27 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ መሥሪያ ቤታችን አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ እንዲመዘገቡ እናስታውቃለን፡፡

አድራሻ፡- አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ በሸገር ህንፃ ጀርባ ወደ ውሃና ፍሳሽ በሚያስገባው አስፓልት ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር 011 – 4 – 39 – 10 – 09