Job Expired
Adot International Trading plc
Hospitality
Customer Service
------
2 years
4 Positions
2020-08-24
to
2020-09-10
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ(ብሥራተ ገብረኤል)
የማመልከቻ ቦታ፡- ብሥራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን አካባቢ የሚገኘው አዶት መልቲፕሌክስ ህንጻ የትምህርት ማስረጃችሁንና የሥራ ልምዳችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ቅጂዉን በመያዝ ቢሮ ቁጥር 301 በመቅረብ ወይም በፖስታ ሣ.ቁ.
አድራሻ 182294 አ.አ. በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡