Job Expired

company-logo

Sanitary Engineer

Ethiopian Construction Works Corporation

job-description-icon

Engineering

Hydraulic Engineering

------

0 years - 2 years

Position

2020-08-31

to

2020-09-08

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  • ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በሃይድሮሊክስ ምህንድስና፣ ሲቪል ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ,  0 ዓመት
  • ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በሃይድሮሊክስ ምህንድስና፣ ሲቪል ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ የት/ት መስክ, 2 ዓመት

የደመወዝ መጠን: 10903.00

የሥራ ቦታ: በኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት

How to Apply

  • የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ መሆን ይኖርበታል፣
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፣
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
  • አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን 2 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡-

  • ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣
  • ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698910

Related Jobs

19 days left

CCECC Ethiopia Construction PLC

Hydrology and Hydraulic Engineer in roadway and railway.

Hydraulic Engineer

time-icon

Full Time

7 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Hydrology, Hydraulic, Water Resources, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa