Job Expired

company-logo

Store Manager

WMG Biomedical Engineering PLC

job-description-icon

Health Care

Health Care Hospitality

------

1 years - 2 years

Position

2020-09-07

to

2020-09-16

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description


Job Requirement

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡በፋርማሲስት ዲግሪ/ዲፕሎም ከታወቀ የጤና ተቋም ወይም ዩኒቨርስቲ የተመረቀ/የተመረቀች ድርጅት፡ደብሊው ኤም ጂ ባዮሜዲካል ኢንጅነሪንግ ሀላ/የተ/የግል ማህበር

የሥራ ልምድ፡

  • በስቶር ማናጀርነት የሰራ/የሰራች
  • በህክምና እቃ አስመጪ፤ በፋርማሲ ወይም በሆስፒታል ውስጥ የሰራ/የሰራች
  • ለፋርማሲስት 1 አመት እና ከዛ በላይ /ለፋርማሲ ቴክኒሺያን ወይም ለድራጊሰት ሁለት አመት እና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
  • የሞያ ፈቃድ ያለው /ያላት

ቦታ፡አዲስ አበባ

How to Apply

መስፈርቱን የሚያሟላ ማንኛውም አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 7 የሥራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡፡ ማመልከት ለምትፈልጉ በኢሜል አድራሻችን

<amleset.tesfaye@lemon.com.et>

ለበለጠ መረጃ 6868 ይደውሉ፡፡