Job Expired

company-logo

Scheduler

Beaeka General Business PLC

------

2 years - 4 years

Position

2020-09-07

to

2020-09-16

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description


Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ ወይም በተዛማጅ ሙያ ከታወቀ የሙያ ስልጠና ኮሌጅ የተመረቀ
  • የሥራ ልምድ: ለዲግሪ ቢያንስ 2 ዓመት ለዲፕሎማ 4 ዓመት በሙያው በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሠራ፡፡
  • ልዩ ችሎታ: የመግባባት፣ የሪፖርት አቀራረብ፣ የመረጃ አያያዥ እና መሰረታዊ ኮምፒውተር ችሎታ
  • ብዛት:3

የሥራ ቦታ : ደጋ ሃመዶ ሰገግ መንገድ ሥራ ፕሮጀክት ጂጂጋ ሲሆን በኢሜይል እንድታመለክቱ ድርጅቱ ያበረታታል፡፡

How to Apply

ማሳሰቢያ

  • በጽሁፍ ለሚቀርብ ማመልከቻ የሥራ መደቡ በግልጽ መጠቀስ የሚኖርበት ሲሆን በኢሜይል ለሚልኩ አማልካቾች ሰብጀክት በሚለው መስመር ላይ የሥራ መደቡ ካልተገለጸ ማመልከቻው ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  • ከዚህ በላይ በተመለከተው መሰረት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒና ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ከሰሜን መዘጋጃ ከፍ ብሎ አዲሱ ገበያ ሸገር መናፈሻ ሳይደርስ ከሚገኘው ቤአኤካ ሕንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ ወይም በኢሜይል assefakibret16@gmail.com ወይም haileyes19@gmail.com እስከ መስከረም 04 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

ለበለጠ መረጃ በ0111264351 ይደውሉ