Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ እና የትምህርት ዓይነት: የሳይንስ ባችለር ዲግሪ (በነርስነት)
- አግባብ ያለው የሥራ ልምድ: 5 አመት በሲኒየር ነርስ የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት
የሥራ ቦታ: ዋና መ/ቤት
How to Apply
ከላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 10 /አስር/ ተከታታÃ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻችሁንና የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ቃሊቲ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት አስተዳደር ቡድን በግንባር ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡:
አድራሻ፡-
ስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/51
ፓስታ ሳጥን ቁጥር 626 ኮድ 1230 አቃቂ በሰቃ
መከላከያ ግንባታ ግብዓት ማምረቻ ድርጅት