Job Expired
Burayu Development PLC
Business
Economics Management
------
6 years - 8 years
Position
2020-09-22
to
2020-10-03
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ : ቡራዩ (ከተሟላ የትራንስፖርት አገልግሎት ጋር)
ደመወዝ : – በስምምነት ሆኖ እጅግ ማራኪ ከተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች ጋር
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቡራዩ ከተማ በሚገኘው ፋብሪካ ድረስ ወይም ካዛንቺስ ዝቋላ ህንፃ ምድር ቤት(Ground floor)ላይ የቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ የሽያጭ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 25469 ኮድ 1000 በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር011-2-84 22 06በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ