Job Expired
St. Gabriel General Hospital PLC
Health Care
Health Care Hospitality
------
2 years
Position
2020-09-27
to
2020-10-07
Full Time
Share
Job Description
St. Gabriel General Hospital PLC was established in September 1996 and is the first private hospital of its kind in Ethiopia. St. Gabriel General Hospital has paved the way and continues to provide access to healthcare to both the local and international community’s here in Addis. Over the past 25 years, the hospital has served over 400,000 patients in both Outpatient and Inpatient departments.
Main Responsibilities of Junior system and network administrator
1.በሀኪም በሚሰጠው ትዕዛዝ መሰረት ለህመምተኛ የሚሰጠውን አገልግሎት በትህትና፣ በወቅቱና በትክክለኛው መንገድ መስጠት፤
2.ለህመምተኛ ሊደረግ የሚገባውን እንክብካቤ በአግባቡና በከፍተኛ ጥንቃቄ ማድረግ፤
3. መገልገያ መሳሪያዎች፣ ንብረቶችና የሥራ ቦታዎች ንፅህናና ደህንነቱ መጠበቁን ማረጋገጥ፤
4.በፈረቃ ስራ ወቅት የሚገለገልባቸውን መሳሪያዎች፣ ለህሙማን መኝታ ክፍል የሚያገለግሉ መኝታ አልባሳት፣ የንፅህና ቁሳቁስና በውስጡ ያሉ ንብረቶችን እንዲሁም የህመምተኛ ሪፖርት በአግባቡ አይቶ መረከብ፣ ስራውን አጠናቆ ሲወጣም ለተረኛ በፅሁፍ ማስረከብ፤
5.ለምርመራ በሀኪም የታዘዙ ናሙናዎችን ከህመምተኞች መውሰድ፣ ውጤቶቹንም ተከታትሎ እንዲመጡ ማድረግ፤
6.ወደ ኦፕራስዮን ክፍል ለሚሄድ በሽተኛ አስፈላጊውን ነርሲንግ ኬር በጥንቃቄ ማድረግ፣ (ማጠብ. መላጨት፣የላቦራቶሪ ራጅ ውጤቶችን ማሰባሰብ) እንዲሁም ኦፕራሲዮን እንዲደረግ ስምምነቱን ማስፈረም፤
7.የህሙማን የዕለት ተዕለት ሁኔታ መግለጫ ሪኮርዶችን ፣መድሃኒቶችንና አገልግሎቶችን በወቅቱ ተከታትሎ በጥንቃቄ መሙላት፤
8.ለህሙማን ወቅታዊ ሆኑ የጤና ትምህርትና ምክር መስጠት፣ ስለተላላፊ በሽታዎች፣ መተላለፊያና ስለመከላከያ ዘዴዎች ትምህርት መስጠት፤
9. በክፍሉ የተመደቡ ጤና ረዳቶች፣ ረዳት ሠራተኞችና የጽዳት ሠራተኞች በተገቢ መንገድ ማከናወናቸውን፣ ንጽህናቸውን መጠበቃቸውን፣ ለህሙማን ትህትና የተሞላበት አገልግሎት መስጠታቸውንና ተገቢውን ስነምግባር አሟልተው መገኘታቸውን መቆጣጠርና መከታተል፤
10.የህመምተኞች መድሃኒት ሳያልቅ በወቅቱ እንዲተካና ለድንገተኛ የሚቀመጡ መጠባበቂያ መድሃኒቶች እንዲሟሉ ለነርስ ኃላፊው በወቅቱ መረጃ ይሰጣል፤
11.ከህመምተኞች የሚቀርቡ ቅሬታዎችን በትዕግስት በማዳመጥ ቅሬታዎቹ እንዲወገዱ አሰፈላጊውን እርምጃ ይወስዳል፤ ጉዳዩ ከአቅሙ በላይ ከሆነ ለሚመለከተው ክፍል ያሳውቃል፡፡
12.የመኝታ ክፍሎችና የህክምና ክፍሎች ንፅህና በሚገባ መጠበቁን በማረጋገጥ አስፈላጊ የሆኑ አልባሳትና መገልገያዎች እንዲሁም የህክምና መሳሪያዎች የተሟሉ መሆኑን ይከታተላል፣ያረጋግጣል፡፡
13.ህሙማን ከሆስፒታል እንዲወጡ ሀኪም ሲያዝ ለተሰጡት አገልግሎቶች ተገቢ ክፍያ መፈፀሙንና በመኝታ ክፍል ያሉ ንብረቶች በተገቢው ሁኔታና መጠን መኖራቸውን እንዲሁም የግል ንብረታቸውን ይዘው መውጣታቸውን ያረጋግጣል፡፡
14.የሆስፒታሉን ንብረቶች በእንክብካቤ መያዛቸውን የመቆጣጠር፣ የመጠበቅና የመንከባከብ፤
15.በማንኛውም ጊዜ የህሙማን መኝታ ክፍሎችና የህክምና መስጫ አካባቢዎች ፀጥታ የተጠበቀ መሆኑን ማረጋገጥ፤
16.በማንኛውም ጊዜ ስለህመምተኞች ዝርዝር ሁኔታ መረጃ መያዝ፣ በተጠየቀ ጊዜም በቂ መግለጫ መስጠት፣
17.ተረኛ በሚሆንበት ወቅት በተመደበበት ክፍል ከሀኪሙ ቀጥሎ ኃላፊነት ያለበት መሆኑን በመገንዘብ በክፍሉ የሚከናወኑ ስራዎችንና ሊፈፀሙ የሚገባቸው ክንዋኔዎች በወቅቱ መፈፀማቸውን ማረጋገጥ፤
18.በተረኝነት ወቅት ሥራ ላይ የዋሉ መሳሪያዎችና መገልገያዎች ለሚቀጥለው ፈረቃ ሥራ ተዘጋጅተው መቀመጣቸውን ማረጋገጥ፤
19.ተረኛ በሚሆንበት ወቅት በጥንቃቄ ጉድለት ለሚሰበሩ፣ ለሚጠፉና ለሚባክኑ ንብረቶችን ተጠያቂ የሚሆነውን ሠራተኛ ጭምምር በመግለፅ በፅሁፍ ሪፖርት ማድረግ፤
20.ለክፍሉ የሚያስፈልጉ አላቂና ቋሚ ዕቃዎችን በወቅቱ ይጠይቃል፡፡
21.እራሱን ከአዳዲስ ግኝቶችና የቴክኖሎጂ ለውጦች ጋር በማለማመድ እውቀቱን ያሳድጋል፡፡
22.ከቅርብ ኃላፊው የሚሰጡ ሌሎች ተጨማሪ ተግባራትን ያከናውናል፡፡
Requirements
All interested and qualified candidates should send their up-to-date Curriculum Vitae through email address gabrielghospital@gmail.com or they can apply in person directly to our hospital office No. 112.
Please mention that the Position that you are applying for on the subject line of your email.
Closing date 7 calendar days from the first date of this announcement
Address: Addis Ababa, Bole sub city, Woreda 0422 Mazoria on the way to Bole Medhaniyalem Church in front of Awraris Hotel.
Note: Please note that only short-listed candidates will be contacted