Job Expired

company-logo

Junior Designer

Waryt Wood Works

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Manufacturing Skilled Worker

------

1 years

2 Positions

2020-09-28

to

2020-10-10

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ፡- በድራፍቲንግ በዲፕሎማ 10+3 የተመረቀ
  • የሥራ ልምድ፡- በተመሳሳይ ፋብሪካ የእንጨት ሥራ ውጤቶችን በአውቶ ካድ /AutoCad/ ዲዛይን የማድረግ ሥራ ላይ ቢያንስ ለአንድ ዓመት የሠራ
  • ብዛት፡- 2 (ሁለት)

የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ ለቡ መብራት ኃይል አደባባይ አካባቢ፤

How to Apply

ከላይ የተጠቀሱትን ክፍት የስራ መደቦች መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ አርሴማ ቤተክርስቲያን አጠገብ በሚገኘው የማምረቻ ፋብሪካችን ወይም

በe-mail፡- waryt.wood.works@@gmail.com ] በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ዋሪት እንጨት ሥራዎች ስልክ ቁጥር 0911-183605 / 0966-205066


Related Jobs

2 days left

Sunshine Construction PLC

Aluminum Scheduler and Measurement Technician

Technician

time-icon

Full Time

4 yrs

1 Position


TVET Level 3 in Surveying or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa