Job Expired

company-logo

Maintenance Planning Officer

Belayab Cable Manufacturing PLC

job-description-icon

Manufacturing

Manufacturing Management

------

3 years

Position

2020-09-30

to

2020-10-07

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በማኑፋክቸሪንግና ተዛማጅ የት/ት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች
  • የሥራ ልምድ: የ 3 ዓመት የሥራ ልምድና በቂ የኮምፒተር ዕውቀት
  • ያለው

ደመወዝ: 6707.00

የሥራ ቦታ: አ.አ

How to Apply

ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ከካሪኩለም ቪቴ ጋር በማያያዝ ከሃይሌ ጋርመንት ወደ ለቡ መብራትኃይል በሚወስደው መንገድ ከጀነራል መርካንታይል በስተጀርባ በሚገኘው ዋና መ/ቤት ሰው ኃይል አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ወይንም አዳማ ከተማ ቀበሌ 09 ወንጂ መንገድ በፋብሪካችን አስተዳደርና ፋይናንስ ዋና ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት

ውስጥ በአካል በመቅረብ እንዲሁም በኢሜል አድራሻ  gm@belayacableplc.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን፡፡ ለተጨማሪ መረጃና ማብራሪያ

በስልክ ቁጥሮች 0114711014 አዲስአበባ ወይም 022220036 አዳማ ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡