Job Expired
AYAT Share Company
Engineering
Sanitary Engineering
------
6 years
Position
2020-10-05
to
2020-10-14
Full Time
Share
Job Description
በሳኒታሪ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ መስክ ከፍተኛ ዲፕሎማ ያለው/ላትና በሙያው 6 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት/ሯት ከዚያ ውስጥ 4 ዓመት በሰፋፊና ውስብስብ የህንፃ ፕሮጀክቶች ላይ የሳኒታሪ ሥራዎችን የሠራ/ች
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታውቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣›
የምዝገባ አድራሻ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡
አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 011 872 06 22 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡
Related Jobs
15 days left
CCECC Ethiopia Construction PLC
Plumping or Sanitary Engineer
Sanitary Engineer
Full Time
5 yrs
8 Positions
Master's or Bachelor's Degree in Plumbing, Sanitary Engineering or in a related field of study with relevant work experience