Job Expired

company-logo

Guard

DLM PLC

job-description-icon

Low and Medium Skilled Worker

Police Training

------

1 years

Position

2020-10-05

to

2020-10-14

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  • የት/ደረጃ፡- 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀችና ከዛ በላይ
  • የሥራ ልምድ፡- በታወቀ ድርጅት ውስጥ በሴት ፍተሻ ሥራ ላይ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ ልምድያላት፤በቂ ዋስ /ተያዥ/ማቅረብ የምትችል፡፡
  • ጾታ፡- ሴት
  • ዕድሜ፡- ከ18 ዓመት በላይ

ደሞዝ፡- በስምምነት (ከልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅም ጋር)

የቅጥር ሁኔታ፡- ላልተወሰነ ጊዜ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት

የሥራ ቦታ ፡- አዲስ አበባ (ቃሊቲ)

How to Apply

ከዚህ በላይ በተመለከተው ክፍት የሥራ ቦታ መወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት የታደሰ የቀበሌ መታወቂያና ሌሎችማስረጃዎችን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ ፡-ቃሊቲ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ በርታ ኮንዶሚኒየም ቤቶች ፊት ለፊት

ስልክ ቁጥር፡-0118 88 64 31