Job Expired
RAMA Construction PLC
Low and Medium Skilled Worker
Police Training
------
2 years
20 Positions
2020-10-06
to
2020-10-17
Full Time
Share
Job Description
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መሥፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ከሰዓሊተ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ወደ የረር በሚወስደው መንገድ ላይ ከሮቤራ ኮፊ ፊት ለፊት 4ዐዐ ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ዋና መ/ቤት በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡