Job Requirement
የትምህርት ደረጃ : 12ኛ ክፍል/10+2 እና ከዚያ በላይ
የሥራ ልምድ : 1ዓመት እና ከዚያ በላይ
ጾታ: ሴት
ተፈላጊ ችሎታ :
- መሠረታዊ የውትድርና ሙያ ስልጠና የወሰደች ቢሆን ይመረጣል
- ጥሩ የመግባባት ችሎታ ያላት
- በቡድን ተባብሮ የመስራት ችሎታ ያላት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
How to Apply
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ በእጅ የተጻፈ ማመልከቻና አስፈላጊ ማስረጃዎችን በማያያዝ ከቴዎድሮስ አደባባይ ከፍ ብሎ በሚገኘው ሕብረት ኢንሹራንስ ዋናው መ/ቤት 9ኛ ፎቅ የሰው ኃይልና አስተዳደር በመምጣት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ሕብረት ኢንሹራንስ አማ
የሰው ኃይልና አስተዳደር
ስልክ ቁጥር፡ 0111263434