Job Expired

company-logo

Laboratory Technologist Re- Advertised

St. Gabriel General Hospital PLC

job-description-icon

Health Care

Health Care Hospitality

------

4 years

Position

2020-10-08

to

2020-10-16

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Description

St. Gabriel General Hospital PLC was established in September 1996 and is the first private hospital of its kind in Ethiopia. St. Gabriel General Hospital has paved the way and continues to provide access to healthcare to both the local and international community’s here in Addis. Over the past 25 years, the hospital has served over 400,000 patients in both Outpatient and Inpatient departments.

የሥራ መደቡ ዋና ዋና ተግባራት

ወደ ሆስፒታሉ ለምርመራ የሚመጡ ህሙማንን በአክብሮትና በእንክብካቤ በመቀበል በሀኪም ትዕዛዝ መሰረት ተገቢውን ናሙና በጥንቃቄ በመውሰድ አስፈላጊውን የላቦራቶሪ ምርመራ ያደርጋል፤ ውጤቱንም ለህመምተኛው ይሰጣል ወይም ለሚመለከተው ኃኪም ያስተላልፋል፤በላቦራቶሪ የሚደረጉ ምርመራዎችን መረጃ በጥንቃቄ ሪከርድ ያደርጋል፣በሆስፒታሉ ውስጥ ሊከናውኑ የማይችሉ ምርመራዎችን ናሙናዎች አዘጋጅቶ በጥንቃቄ ወደውጭ ምርመራ ቦታ ይልካል፣ ውጤቱንም ተከታትሎ ያስመጣል፡፡

የስራ መደቡ ዝርዝር ተግባራት

1.     ወደ ሆስፒታሉና ወደ ላቦራቶሪው የሚመጡ ደንበኞች ወይም ህሙማን በአክብሮትና በእንክብካቤ በመቀበል፣ በሀኪም በታዘዘው መሰረት አስፈላጊውን የላቦራቶሪ ምርመራ ያደርጋል፤

2.    ከህሙማን ናሙናዎችን በጥንቃቄ በመቀበል በተገቢውና ደረጃውን በጠበቀ መልኩ የላቦራቶሪ ምርመራ ያደርጋል ዉጤቱንም ትክክለኛ መሆኑ አረጋግጦ በወቅቱ ለህመምተኛው ወይም ለሚመለከተው ኃኪም ይልካል፤

3.    ሰዓቱን አክብሮ በመገኘት በተገቢው መንገድ የተሰጠውን የሥራ ድርሻ ያከናውናል፤

4.    ለላቦራቶሪ ስራ የሚያስፈልጉ ቋሚና አላቂ እቃዎች እንዲሁም ኬሚካሎችና ሪኤጀንቶች በወቅቱ ጉድለት ከመኖሩ በፊት ጥያቄ አቅርቦ እንዲሟሉ ያደርጋል፤

5.    የላቦራቶሪ ምርመራ መረጃዎችን ማለትም የህሙማኑ ስም፣ ምርመራውን ዓይነት፣ ምርመራው የተደረገበትን ቀን፣ እና ምርመራውን ውጤት በመመዝገብ አስፈላጊውን ስታስቲካዊ መረጃ ይይዛል፤

6.    አስፈላጊውን የደህንነት ጥበቃ ስርዓቶች(ሴፍቲ ሬጉሌሽን) ጠብቆ ናሙናዎችን ይወስዳል፣ ምርመራዎችንም ያከናውናል፤

7.    የተወሰዱ ናሙናዎች እንዳይበላሹና ባህሪያቸውን እንዳይቀይሩ በማድረግ በአግባቡ ያስቀምጣል፤

8.    ወደውጭ የሚላኩ ናሙናዎችን በመቀበል አስፈላጊውን ጥንቃቄ አድርጎ እንዲላክ ያደርጋል ውጤቱም በተፈለገው ጊዜ መምጣቱን ይከታተላል፤

9.    የተሰጠውን የደንብና የጥንቃቄ አልባሳት ሁልጊዜም በመልበስ በንፅህና ይይዛል፣ የላቦራቶሪው ፅዳት መጠበቁን ይከታተላል፣

10.  ጉዳዩ በቀጥታ ከሚመለከተው ባለሙያ በስተቀር የደንበኞችን ህመምና የምርመራ ውጤት ለሌላ ባለመግለፅ ምስጢሩ የተጠበቀ መሆኑን ያረጋግጣል፤

11.    በስራ ክፍሉ የሚገኙ የመመርመሪያ መሳሪያዎችና ሌሎች መገልገያዎችን በንፅህናና በእንክብካቤ ይይዛል፣ ብልሽ ት ሲያጋጥማቸውም ወዲያውኑ ለጥገና ለሚመለከተው ክፍል ያሳውቃል፤

12.   አዳዲስ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን በመከታተል የራሱን እውቀት ያሻሽላል፣ ሌሎች ሠራተኞችም እንዲያውቁ ያደርጋል፣ለላቦራቶሪው አሰራር መሻሻል የሚያግዙ ዘዴዎችን ከሚመለከታቸው ክፍሎች ጋር በመሆን እንዲሁም የልምድና የመረጃ ልውውጥ በማድረግ አዳዲስ የአሰራር ዘዴዎችን ያጠናል፣ ለኃላፊው አቅርቦ ሲፈቀድለትም ተግባራዊ ያደርጋል፤

13.   ከቅርብ ኃላፊው የሚሰጡትን ማንኛውንም ተጨማሪ ተግባራት ያከናውናል፡፡



Job Requirements

Requirements

  • BSC Degree in Laboratory Technology
  • A minimum of 4(four) year experience hospitals
  • Must have Up-to-date Professional license

  

How to Apply

All interested and qualified candidates should send their up-to-date Curriculum Vitae through email address gabrielghospital@gmail.com or they can apply in person directly to our hospital office No. 112.


For Email Applicants they have to mention the position on the subject line of their email.

Closing date 7 calendar days from the first date of this announcement

Address:

Addis Ababa, Bole sub city, Woreda 04

22 Mazoria on the way to Bole Medhaniyalem Church in front of Awraris Hotel.

Note: Please note that only short-listed candidates will be contacted