Job Requirement
በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የተመረቀ/ች ፒ.ኤች.ዲ. እና 2 ዓመት ኤም.ኤ. 4 ዓመት ቢ.ኤ.ዲግሪና 6 ዓመት
የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
የመደብ መለያ ኮድ: ፕሮጀክት
How to Apply
ስለሆነም ከዚህ በላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ አራት ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ህንፃ ላይ ቀኝ ክንፍ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 607 በሚገኘዉ የሰዉ ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ ዋናዉን እና የማይመለስ የትምህርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111 26 47 13 ላይ መደወል ይቻላል፡፡