Job Expired
Addis Ababa City Mega Projects Construction Office
Engineering
Geological Engineering
------
0 years - 4 years
Position
2020-10-13
to
2020-10-16
Contract
Share
Job Description
በጂ.አይ.ኤስ ወይም ኤሌክትሪካል ምህንድስና ወይም አርባን ምህንድስና ወይም አርባን ፕላኒንግ የተመረቀ/ች ፒ.ኤች.ዲ 0 ዓመት ኤም.ኤስ.ሲ 2 ዓመት እና ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት፡፡
የመደብ መለያ ኮድ: ፕሮጀክት
ስለሆነም ከዚህ በላይ የተገለጹትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ አራት ኪሎ ቱሪስት ሆቴል አጠገብ ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ ህንፃ ላይ ቀኝ ክንፍ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 607 በሚገኘዉ የሰዉ ሀብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመቅረብ ዋናዉን እና የማይመለስ የትምህርት ማስረጃ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111 26 47 13 ላይ መደወል ይቻላል፡፡