Job Expired
Amefada Industry PLC
Transportation & Logistics
Dry 2 Drivers License
------
2 years
3 Positions
2020-10-26
to
2020-11-06
Full Time
Share
Job Description
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን እንዲሁም የምትወዳደሩበትን የስራ መደብ በመጥቀስ ከማመልከቻ ደብዳቤ ጋር ዋናውንና የማይመለስ አንድ ኮፒ በአካል በመቅረብ ይህ ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ በጋዜጣ ወይም በዌብ ሳይት ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያስታወቅን አድራሻችን ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 በቀድሞ አጠራር 24 ቀበሌ ስድራ ሆቴል ፊት ለፊት ገዛ (GEZA) አፓርትመንት ሆቴል አጠገብ ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ቢሮአችን 1ኛ ፎቅ የሰው ሀብት አስተዳደርና ንብረት ኃላፊ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን ለበለጠ መረጃ ስልክ 0116670928 መደወል ትችላላችሁ፡፡
አመፋዳ ኢንደስትሪ ኃ/የተ/የግ/ማህር
ቦስ የታሸገ ውሃ ፋብሪካ
አዲስ አበባ
Related Jobs
6 days left
Al Asab General Transport and Contracting
Dump Truck Driver
Truck Driver
Full Time
5 yrs
5 Positions
Completion of 8th Grade with Dry 2nd Grade Driving License and relevant work experience
9 days left
Yonab Construction
Heavy Truck Driver
Heavy Truck Driver
Full Time
5 yrs
30 Positions
Completion of 8th Grade with dry 2 driver's license and relevant work experience Place of work: Project