Job Expired

company-logo

Store Keeper

Alvima Foods Complex PLC

------

1 years - 2 years

Position

2020-10-26

to

2020-11-04

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ፡-BA ዲግሪ ወይም ከቴ/ሙ/ት/ኮሌጅ በደረጃ-4 በአካውንቲንግ ፣በግዢና ንብረት አስተዳደር የተመረቀ
  • የስራ ልምድ ፡ ለBA ዲግሪ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ ወይም በደረጃ-4 2(ሁለት) ዓመት ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለዉ
  • ብዛት አንድ
  • የደመወዝ ሁኔታ :- በስምምነት
  • የሥራ ቦታ :- አዳማ
  • የቅጥር ሁኔታ :- ከሙከራ ጊዜ በኋላ በቋሚነት

How to Apply

ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ፋብሪካችን የሚገኝበት አዳማ ከተማ መልካ አዳማ ቀበሌ ቴገም ፉድ ኮምፕሌክስ ፊት ለፊት ዋናዉን እና ፎቶ ኮፒ የትምህርት ማስረጃ እና የስራ ልምድ በመያዝ በአካል ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ ወይም በኢሜል አድራሻችን gefeje99@gmail.com  ላይ በመላክ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር +251228128888 ላይ ይደዉሉ