Job Expired

company-logo

Sales Person

Enrich Agro Industry PLC

job-description-icon

Business

Marketing and Business

2 Positions

2020-11-02

to

2020-11-10

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

የትምህርት ደረጃ እና የሥራ ልምድ

  • 10+2 ወይም ከዚያ በላይ በማርኬቲንግ ወይም በሽያጭ የሙያ ዘርፍ
  • 1 ዓመት ወይም ከዚያ ላይ የሥራ ልምድ FMCG ወይም በምግብ ማምረቻ ኢንዱስትሪ ውስጥ እና በበር ለበር ሽያጭ ልድ ያለው

የሥራ ኃላፊነት ዝርዝር

  • የበር ለበር ሽያጭ በአዲስ አበባ እና በዙሪያዋ ማከናወን
  • የእጅ የእጅ ደረሰኝ መቁረጥ እና የካሽ ሬጅስተር ማሽን ላይ መስራት
  • የደንበኛ መረጃን መሰብሰብ፤ ማደራጀት እና መከታተል
  • አዳዲስ ደንበኛ ማፈላለግ፤ ማግኘት እና ሽያጭ ማከናወን እና ተደራሽነትን ማስፋት
  • ብዛት:2

የሥራ ቦታ፡ ለገጣፎ፡፡

ሠርቪስ፡ ከአማካኝ ቦታ ድርጅቱ ይሰጣል፡፡

How to Apply

ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ በአካል ድርጅቱ በሚገኝበት ለገጣፎ ናስ ፉድስ ጀርባ ወይም በአሜል enrichagroindustry@gmail.com  በመላክ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት አምስት (6) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት ይቻላል፡፡ ድጅታችን በባለሙያ ዲስፕሊን የሚያምን እና የእኩል ዕድል ቀጣሪ ድርጅት ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 118 959895 ወይም +251 911 716571 ደውለው


Related Jobs

3 days left

Yemisrach Micro Finance S.C

Digital Marketing and Communication Officer

Digital Marketing Officer

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Marketing, Business or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

3 days left

Century Addis Real Estate Pvt.Ltd.Co

Senior Digital Marketing Officer

Digital Marketing Officer

time-icon

Full Time

6 - 8 yrs

1 Position


Master's Degree or Bachelor's Degree in Computer science, Information System, Marketing or in a related field of study with relevant work experience.

Addis Ababa