Job Expired

company-logo

Research Methods Senior Pharmacist

Ethiopian Pharmaceuticals Manufacturing Sh. Co.

job-description-icon

Health Care

Health Care Management

------

4 years

Position

2020-11-04

to

2020-11-11

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ :- በፋርማሲ የመጀመሪያ ዲግሪና 4 ዓመት በምርት ፋርማሲስስትነት የሠራ/ች፣ የኮምፒውተር እና    የ GMP ስልጠና ያለው/ላት
  • ብዛት :- 1 /አንድ፤አንድ ለየሥራ መደቡ፡፡
  • ደመወዝ :- በስምምነት እና ማራኪ
  • የሥራ ሁኔታ :- በቋሚነት
  • የሥራ ቦታ :- አዲስ አበባ

How to Apply

ከዚህ በላይ የተገለጸውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 የሥራ ቀናት ውስጥ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአክስዮን ማህበሩ ፐርሶኔል ኦፊሰር ቢሮ ቀርባችሁ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አድራሻ

የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ

በሣር ቤት መስመር ከብሥራተገብርኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ካለው የትራፊክ ማብራት በስተቀኝ

ስልክ ዐ113 71 1ዐ ዐዐ/ዐ113 71 55 12