Job Expired

company-logo

Project Manager

Ethiopian Engineering Corporation

job-description-icon

Engineering

Hydraulic Engineering

Position

2020-11-04

to

2020-11-13

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Contract

Share

Job Description

Job Requirement

  • የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ :- ፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ ቢኤስሲ ዲግሪ በውኃ ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ
  • የሥራ ልምድ :- 6/8/10 ዓመት በውሃ፣ በግድብና በመስኖ ሥራ ላይ አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
  • የደመወዝ ደረጃ :- 16 መነሻ
  • የደመወዝ መጠን :- 20,965
  • የሥራ ቦታ :- በኮርፖሬሽኑ ባሉ የውኃና ግድብ ሥራ ፕሮጀክቶች

ጥቅማ ጥቅሞች :- 

  • ለፕሮጀክት ሥራ አስኪያጆች ፡ – የኋላፊነት አበል፡- 9500 ብር፣የሙያ አበል የደመወዙን 55%፣የተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) አበል፣ገደብ አልባ የኢንተርኔት አገልግሎት ፣የ24 ሰዓት የሕይወት መድን ዋስትና እና በሀገር ውስጥ 100% የህክምና ሽፋን

ማሳሰቢያ፡-

  • የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
  • የቅጥር ሁኔታ በኮንትራት ሆኖ የሥራ አፈፃፀም ብቃት እየታየ ቋሚ የሚደረግ፡፡
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡

How to Apply

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን 1 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣

አድራሻ፡- ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ



Related Jobs

2 days left

Suba Engineering PLC

Hydraulic Engineer/Hydrologist

Hydrologist

time-icon

Full Time

5 yrs

1 Position


BSc Degree in Civil Engineering, Hydraulic Engineering or in a related field of study with relevant work experience Duty station: East Wollega , Gutin

Nekemte

6 days left

Norwegian Refugee Council (NRC)

WASH and Shelter Officer

Water Engineer

time-icon

Full Time

4 yrs

1 Position


BSc Degree in Hydraulics Engineering, Water Engineering, Construction, Civil Engineering or in a related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities: - Ensure adherence with NRC policies, tools, handbooks and guidelines. - Implement delegated WASH and Shelter activities according to strategy, proposals, budgets and plans. - Mobilize beneficiary communities implementing WASH and Shelter activities through participatory approaches.  - Facilitate appropriate community involvement in the design and delivery of essential WASH services and facilities.

Shire