Job Expired
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation
Engineering
Agricultural Engineering
------
4 years - 13 years
Position
2020-11-09
to
2020-11-21
Full Time
Share
Job Description
ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በእርሻ ምህንድስና ፣ በሜካኒካል ምህንድስና ፣ በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በሌላ ተመሳሳይ የትምህርትና የሙያ መስክ በቢኤ፣ በኤምኤ፣ በቢኤስሲ፣ በኤምኤስሲ፣ በፒኤችዲ ዲግሪ የተመረቀ/ረቀች እና በእርሻ መሳሪያዎች የውጭ አገር ግዥ፣ ሽያጭና ማርኬቲንግ የሙያ መስክ ለምህንድስና 11/9/4 ዓመት ለሌሎች 13/11/6 ዓመት እና ከዚህ ውስጥ 5/4/2 ዓመት በኃፊነት የሠራ/ች
የሥራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
ለኃላፊነት የሥራ መደቦች ከደመወዝ በተጨማሪ ማራኪ ልዩ ልዩ ጥቅሞች
የምዝገባ ቦታና ጊዜ፡- ከሳሪስ ወደ ቃሊቲ በሚወስደው መንገድ የባቡር መጨረሻ ፈርማታ ሳይደርስ በፊት ወይም ከቀድሞው ጭማድ ፊት ለፊት በሚገኘው በኮርፖሬሽኑ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 004 ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት እለት ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ነው፡፡
ማሳሰቢያ: አመልካቾች የማይመለስ ማመልከቻ፣ የሕይወት ታሪክ (CV)፣ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ከዋናው ጋር የተገናዘበ ኮፒ በማቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻ yonasemgt4@gmail.com በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ፋክስ 0114 70 90 13 ስልክ ቁ 0114 42 72 39