Job Expired
Anbessa Shoe
Health Care
Health Care Hospitality
------
2 years
Position
2020-11-09
to
2020-11-14
Full Time
Share
Job Description
በነርሲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ፣ ሲኦሲ የወሰደ እና አግባብ ያለው የ2 አመት ሥ/ልምድ ያለው/ላት
የስራ ቦታ: ልደታ
ለሥራ መደቦች የወጣውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከሚነበብ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ በተከታታይ 5 ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
የመመዝገቢያ ቦታ፡-ልደታ ከፍተኛ ፍ/ቤት ጎን ካለው ቅ/ፋብሪካ ወይም አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለው አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ አክሲዮን ማህበር አስተዳደር ቢሮ
ስልክ ቁጥር :-0114-71-54-54 ወይም 0114-71-69-97