Job Expired
Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise
Engineering
Hydraulic Engineering
------
3 years - 5 years
Position
2020-11-11
to
2020-11-20
Full Time
Share
Job Description
ማሳሰቢያ፡-
. የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት ነው፡፡ የሥራ ልምድ የሚያዘው ከዲግሪ ምረቃ በኃላ የተገኘው ብቻ ነው፡፡
. ለሥራ መደቡ የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ከዚህ በላይ በተጠየቀው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት በግንባር በመቅረብ በሚከተለው አድራሻ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) 1ኛ በር የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ፒያሳ አትክልት ተራ ከሊፋ ህንጻ ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር 0113 69 22 13/0113692610