Job Expired

company-logo

Senior Quantity Surveyor

Ethiopian Industrial Inputs Development Enterprise

job-description-icon

Engineering

Construction Technology Management

------

3 years

Position

2020-11-11

to

2020-11-20

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ ችሎታና የሥራ ልምድ :- ከታወቀ ዩኒቨርስቲ/ኮሌጅ በህንፃ/ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂና ማኔጅመንት በደረጃ V ዲፕሎማና የተመረቀ/ች እና 3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
  • ብዛት :- 1
  • የሥራ ቦታ :- አ/አ

ማሳሰቢያ፡-

. የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት ነው፡፡ የሥራ ልምድ የሚያዘው ከዲግሪ ምረቃ በኃላ የተገኘው ብቻ ነው፡፡

. ለሥራ መደቡ የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

How to Apply

ከዚህ በላይ በተጠየቀው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት)  ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ዘወትር በሥራ ሰዓት በግንባር በመቅረብ በሚከተለው አድራሻ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

አድራሻ፡- የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ግብዓቶች ልማት ድርጅት (ኢኢግልድ) 1ኛ በር የሰው ኃብት አስተዳደር ቢሮ ፒያሳ አትክልት ተራ ከሊፋ ህንጻ ፊት ለፊት ስልክ ቁጥር 0113 69 22 13/0113692610