Job Expired

company-logo

Sales Representative

Berhan Insurance S.C

job-description-icon

Business

Marketing and Business

------

1 years

30 Positions

2020-11-16

to

2020-11-25

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ :- 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ወይም ከዚያ በላይ የሆነ/ች፣
  • የስራ ልምድ ፡ – ከብዙ ድርጅቶች ጋር መልካም የስራ ግንኙነት እና ገበያ የማምጣት አቅም ያለው/ያላት፣ በሽያጭ ሰራተኛነት ተገቢውን ትኩረትና ጊዜ በመስጠት የመስራት ፍላጎት ያለው/ያላት፣ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ፣ በጉምሩክ አስተላላፊነት፣ በጉዞ ወኪልነትና አስጎብኚነት፤ በሪል እስቴትና በመሳሰሉት በሽያጭ ሰራተኛነት እና/ወይም በጉዳይ አስፈፃሚነት ልምድ ያለው/ያላት እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ፡፡ የራሱ የግል የንግድ ድርጅት ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • ክህሎት :- በቂ የመግባባትና የማሳመን ችሎታ ያለው/ያላት፣ ስለኢንሹራንስ የስራ ዘርፍ እውቀት ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል፤ ከስራው/ዋ ጋር በተዛማጅ የኢንሹራንስ ወኪል ሆኖ/ና ለመስራት ፈቃደኛ የሆነ/ች፣ እና ለልዩ ልዩ ድርጅቶች የኢንሹራንስ ወኪል የመሆን እድል ያለው/ያላት ለውድድር እንዲቀርቡ ይበረታታሉ፣
  • የሥራ ፈቃድ ከብሔራዊ ባንክ ለማውጣት:- ለፈቃድ ማውጫና ለሰነድ ማስመርመሪያ ብር 550.00 (አምስት መቶ ሃምሳ) በቅድሚያ ማስያዝ የሚችሉ፣ ለሙያ ግዴታ የኢንሹራንስ ዋስትና ለመግዛት በቅድሚያ ብር 305.00 (ሶስት መቶ አምስት ብር) ማስያዝ የሚችሉ፣ መሆን አለባቸው፡፡
  • ብዛት ፡-   30
  • ሥልጠና ፡- ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች አሟልተው ተመራጭ የሚሆኑ እጩ የሽያጭ ሰራተኞች ለ11 ተከታታይ የስራ ቀናት በብሔራዊ ባንክ ለሽያጭ ወኪልነት የሚሰጠውን ስልጠና መከታተል ይጠበቅባቸዋል፡፡ የሥልጠና ወጪው በድርጅቱ የሚሸፈን ሲሆን ሰልጣኞችም ለድርጅቱ የሚፈለገውን አገልግሎት ማበርከት ይኖርባቸዋል፡፡

How to Apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የማይመለስ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናል እና ኮፒ ከማመልከቻ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

አድራሻ፡- በቅሎ ቤት ግሎባል ሆቴል አካባቢ ከጋራድ ህንፃ ወረድ ብሎ በሚገኘው የብርሃን ኢንሹራንስ አ.ማ. ዋና መስሪያ ቤት የሺታም ህንጻ 6ተኛ ፎቅ የማርኬቲንግ እና ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት መምሪያ በአካል በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ስልክ ቁጥር:- +251 114 674423 / 46 ወይም +251 930 011347


Related Jobs

about 19 hours left

ICMC General Hospital

Marketing Officer

Marketing Officer

time-icon

Full Time

2 yrs

1 Position


Bachelor's Degree in Marketing or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

about 19 hours left

Buluko Textile SC

Senior Market Research Expert

Market Researcher

time-icon

Full Time

3 - 5 yrs

1 Position


Master's or Bachelor's Degree in Marketing, Business Administration, Economics, Statistics, Sociology, Fashion Management, Fashion Technology, Merchandising, or in a related field of study with relevant work experience

Addis Ababa

2 days left

Jupiter Car Rent

Marketing & Customer Relations Officer

Marketing Officer

time-icon

Full Time

0 - 2 yrs

1 Position


Bachelor’s Degree in Marketing, Business Administration, or in a related field of study with relevant work experience Duties & Responsibilities: - Developing and implementing marketing campaigns across various channels (online, social media, print, etc.). - Managing customer inquiries, feedback, and complaints efficiently and professionally - Conducting market research and analyzing trends.

Addis Ababa