Job Expired

company-logo

Quality Control Expert

Petram Plc

job-description-icon

Engineering

Food Engineering

------

0 years - 2 years

Position

2020-11-17

to

2020-11-25

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • የትምህርት ደረጃ :- Food Science & Post Harvest Technology , Food Technology , Food Science & Nutrition , Dairy Technology, Environmental Health , Applied Chemistry, Industrial Chemistry, Applied Biology, Micro Biology, Industrial Laboratory Technician ወይም ከዚህ ሞያ ተመሳሳይ በሆነ ሞያዎች የተመረቀ/የተመረቀች ሁኖ ቢ.ኤስ.ሲ ድግሪ ወይም ከፖሊ ቴክኒክ ፣ ከተግባረእድ ዲፕሎማ በምግብ ጥራት ቁጥጥር ስራ ተዛማጅ የስራ ልምድ ያለው/ያላት መሆን አለበት
  • በፋብሪካ የተሰራበት የሥራ ልምድ :- 0 ዓመት ከ 2 ዓመት
  • ብዛት :- 1
  • የስራው ቦታ :- ሐረር ባቢሌ መዐድን ውሃ ጁስ ለስላሳ መጠጥ ፋብሪካ

How to Apply

ከዚህ በላይ የተዘረዘረውን መመዘኛ የሚያማሉ አመልካቾች የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ሜክሲኮ ሆቴል ዲ/አፍሪክ ፊት ለፊት የፔትራም ኃ. የተ. የግል ኩባንያ ዋና መ/ቤት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-15-69-37 ወይም 0115-51-09-49 መደወል ይቻላል፡፡ ፖ.ሳ.ቁ 707 አዲስ አበባ