Job Expired

company-logo

Heavy Truck Driver

Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise

job-description-icon

Transportation & Logistics

5th Grade Drivers License

------

6 years

Position

2020-11-16

to

2020-11-28

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀና 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው
  • የስራ ልምድ : 6 ዓመት በሞያው የሰራ/ች

የሥራ ቦታ: ቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት

ደመወዝ: 6980

How to Apply

መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካÓች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት፣ የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአጭር የህይወት ታሪክ መግለጫ /CV/ እና የሥራ ማመልከቻ /Application Letter/ ጋር በማያያዝ አዲስ አበባ ሳሪስ አቦ በሚገኘው ቅ/ጽ/ቤት የሰው ኃብት አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 102 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

የቃሊቲ የብስ ትራንስፖርት ቅ/ጽ/ቤት

የሰው ኃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገለግሎት መምሪያ

ስልክ ቁጥር ፡- 011-8883255 ፣ 011-4400308