Job Requirement
- የትምህርት ደረጃ: በዲግሪ የተመረቀ (ች)
- የሥራ ልምድ: 2 ዓመት እና ከዛ በላይ
- ብዛት: 3
How to Apply
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁንና ተፈላጊ የሥራ ልምዳችሁን ዋናና ፎቶ ኮፒ በማቅረብ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት በሆስፒታሉ 7ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በመገኘት ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በተጨማሪ በሆስፒታል ውስጥ የሠሩ ቢሆን ይመረጣል፡፡ በተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ ልምድ ላላቸው ቅድሚያ ይሰጣል፡፡
አድራሻ፡- ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ቤት ቁጥር 088 (011-6180449 / 011-6-623916/011-6-639634
ሀይሌ ገብረስላሴ ጐዳና ወይም 22 ማዞሪያ በጌታሁን በሻህ ሕንፃ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ይገኛል