Job Expired
Edomias International PLC
Transportation & Logistics
Logistics Management
------
4 years
3 Positions
2020-11-16
to
2020-11-28
Full Time
Share
Job Description
ማሳሰቢያ፡- የሥራ መደቦቹን ዝርዝር መረጃ ከድህረገፃችን ወይም ከታች በተጠቀሱት ቢሮዎች ማግኘት ይቻላል፡፡ ሌሎች ጥቅማጥቅሞችን በተመለከተ በቃለ መጠይቅ ወቅት ይገለፃል
ከላይ የተጠቀሰዉን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ሜክሲኮ ኬ ኬር ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 60 ድረስ በመቅረብ ኦርጂናልና የማይመለስ ኮፒ ዶክመንታችሁን በማቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ ፡፡
በአዳማና አከባቢዉ ለምትገኙ ሃጂበደዊ (ጠማማ) ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 202/203 በሚገኘዉ ፅህፈት ቤታችን ማመልከት ትችላላችሁ(0913045123)፡፡
ድሬዳዋና አከባቢዉ ለምትገኙ ECX መጋዘን (ጥራጥሬ ግቢ) በሚገኘዉ ፅህፈት ቤታችን ማመልከት ትችላላችሁ(0913866266)፡፡
ለሥራዉ የተመረጡ ተወዳደሪ በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸዉ ፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- +251-11 553 0550/+2519 12-90-31-10/+251 961-14-61-61
በተጨማሪ በኢሜይል ወይም በድህረገፃችን ማመልከት ይቻላል፡፡
Email: edomiasemployment@ethionet.et , info@jobsinethiopia.net , addisaster77@gmail.com and batsebaus@gmail.com
www.jobsinethiopia.net