Job Expired

company-logo

Change & Good Governance Directorate Director

Public Service Employee's Transport Service Enterprise

job-description-icon

Business

Economics Management

------

6 years - 8 years

Position

2020-11-26

to

2020-12-02

Required Skills
Required skills have not yet been specified for this position this job
Fields of study
No fields of study

Full Time

Share

Job Description

Job Requirement

  • ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በህዝብ አስተዳደር፤ በማኔጅመንት፤ በኢኮኖሚክስና በመሳሰሉት ቢኤ/ኤም ኤ ዲግሪ
  • አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ : 8/6 ዓመት ሆኖ ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሰራ /ች/
  • የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ የሆነ፤
  • በልማት ድርጅት ውስጥ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡

ደመወዝ: 14312.00

How to Apply

  • የመመዝገቢያቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30 – 11፡20 ሰዓት ብቻ፡፡
  • የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ዳይሬክተር ጽ/ቤት ቁጥር 9 ነው፡፡
  • ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ነው፡፡
  • የሥራ ልምድ ያላቸው አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ የስነ-ምግባር መገለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-15-51-59/

የፐብሊክ ሠርቪስ ሠራተኞች ትራንስፖርት አገልግሎት ድርጅት